የንግድ ሱቅ ዕቁብ ከ 25 እስከ 49 ካሬ ሜትር

  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • ክፍያ ማጠናቀቅያ ከ5 እስከ 10 ዓመት
  • ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
  • ለሱቁ ዕቁብ ብቁ ለመሆን ክፍያ ሃምሳ በመቶ (50%) በቅድሚያ ወይም ሃምሳ ከመቶ እስኪደርስ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
  • በ50% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
  • ለአገልግሎት ክፍያ ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
  • የንግድ ሱቁ ማስረከቢያ ጊዜ ዕቁቡ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ድረስ
  • የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል።
  • ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝ ይጫኑ
Categories: ,

Description

የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 25 እስከ 49 ካሬ ሜትር

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የንግድ ሱቅ ዕቁብ ከ 25 እስከ 49 ካሬ ሜትር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *