የንግድ ሱቅ ዕቁብ ከ12 እስከ 24 ካሬ ሜትር
- ቦታው መሃል አዲስ አበባ
- ክፍያ ማጠናቀቅያ ከ5 እስከ 10 ዓመት
- ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
- ለሱቁ ዕቁብ ብቁ ለመሆን ክፍያ ሃምሳ በመቶ (50%) በቅድሚያ ወይም ሃምሳ ከመቶ እስኪደርስ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
- በ50% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
- ለአገልግሎት ክፍያ ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
- የንግድ ሱቁ ማስረከቢያ ጊዜ ዕቁቡ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ድረስ
- የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል።
- ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝ ይጫኑ









Reviews
There are no reviews yet.