የሜዲካል ኘላዛ ዕቁብ ለካይሮፕራክቲክ ክሊኒክ /Chiropractic Clinic/
- ቦታው ስፋት 85 ካሬ ሜትር
- ቦታው መሃል አዲስ አበባ
- ክፍያ ማጠናቀቅያ ከ5 እስከ 10 ዓመት
- ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
- ለዕቁቡ ብቁ ለመሆን ክፍያ 30% (ሰላሳ በመቶ) በቅድሚያ ወይም 30% (ሰላሳ በመቶው) እስኪሞላ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
- በ30% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
- ለአገልግሎት ክፍያ ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
- የቤቱ ማስረከቢያ ጊዜ ዕቁብ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ድረስ ነው፡፡
- የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል።
- ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝን ይጫኑ










Reviews
There are no reviews yet.