የቤት ዕቁብ ከ111 ካሬ ሜትር እስከ 190 ካሬ ሜትር

  • የቤቱ አይነት ባለ 3 (ሦስት) መኝታ
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • ክፍያ ማጠናቀቅያ ከ10 እስከ 20 ዓመት
  • ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
  • ለቤት ዕቁብ ብቁ ለመሆን 30% (ሰላሳ በመቶ) ቅድመ ክፍያ ወይም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስኪደርስ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
  • በ30% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
  • የቤቱ ማስረከብያ ጊዜ ዕቁቡ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ነው
  • የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል
  • ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝ ይጫኑ
Categories: ,

Description

የቤት አይነት ባለ 3 (ሶስት) መኝታ – 111 ካሬ ሜትር እስከ 190 ካሬ ሜትር

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የቤት ዕቁብ ከ111 ካሬ ሜትር እስከ 190 ካሬ ሜትር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *