የቤት ዕቁብ ከ 76 ካሬ ሜትር እስከ 110 ካሬ ሜትር

  • የቤቱ አይነት ባለ 2 (ሁለት) መኝታ
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • ክፍያ ማጠናቀቅያ 10 እስከ 20 ዓመት
  • ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
  • ለቤት ዕቁብ ብቁ ለመሆን 30% (ሰላሳ በመቶ) ቅድመ ክፍያ ወይም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስኪደርስ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
  • 30% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
  • የቤቱ ማስረከብያ ጊዜ ዕቁቡ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ነው
  • የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል
  • ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝ ይጫኑ

Categories: ,

Description

የቤት አይነት ባለ 2 (ሁለት) መኝታ – 76 ካሬ ሜትር እስከ 110 ካሬ ሜትር

 

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የቤት ዕቁብ ከ 76 ካሬ ሜትር እስከ 110 ካሬ ሜትር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *