የቤት ዕቁብ ከ 30 ካሬ ሜትር እስከ 45 ካሬ ሜትር
- የቤቱ አይነት (ስቱዲዮ)
- ቦታው መሃል አዲስ አበባ
- ክፍያ ማጠናቀቅያ ከ10 እስከ 20 ዓመት
- ክፍያ የሚከፈለው በየወሩ ነው
- ለቤት ዕቁብ ብቁ ለመሆን 30% (ሰላሳ በመቶ) ቅድመ ክፍያ ወይም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስኪደርስ በየወሩ መቆጠብ ይጠበቅቦታል፡፡
- በ30% ቅድመ ክፍያ ውስጥ የሚታሰብ የመመዝገቢያ ክፍያ
- ለአገልግሎት ከጠቅላላ 2% (ሁለት በመቶ)
- የቤቱ ማስረከብያ ጊዜ ዕቁቡ ከወጣሎት ቀን ጀምሮ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመት ነው
- የሚጥሉት ዕቁብ በባንክ ዝግ ሂሣብ (Blocked Account) ይቀመጣል። ይህም ዕጣው እስከሚዎጣሎት ድረስ ለቆጠቡት ገንዘብ በባንኩ የወለድ ምጣኔ መሰረት ወለድ ያስገኝሎታል
- ለበለጠ መረጃ መዝግቡኝ ይጫኑ






















Reviews
There are no reviews yet.