የቤት ዕቁብ 35 (ሰላሳ አምስት) ካሬ ሜትር ፣ ስቱዲዮ

  • የቤት አይነት ስቱዲዮ – 35 ካሬ ሜትር
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 32,000 (ሰላሳ ሁለት ሺ) የ አሜሪካን ዶላር
  • ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
  • ክፍያው ማጠናቀቂያ (አስር) አመት ነው።
  • ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 250 (ሁለት መቶ አምሳ) የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
  • ቅድመ ክፍያ 2000 (ሁለት ሺ) የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
  • የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
  • የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
  • ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የኢንሹራንስ ዋስተና አንሰጣለን
Categories: ,

Description

የቤቱ ስፋት –  ሰላሳ አምስት ካሬ ሜትር

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የቤት ዕቁብ 35 (ሰላሳ አምስት) ካሬ ሜትር ፣ ስቱዲዮ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *