የንግድ ሱቅ ዕቁብ 24 (አያ አራት) ካሬ ሜትር

  • የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 24 ካሬ ሜትር
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 48,000 (አርባ ስምንት ሺ) የ አሜሪካን ዶላር
  • ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
  • ክፍያው ማጠናቀቂያ 10 (አስር) አመት ነው።
  • ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 300 (ሶስት መቶ) የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
  • ቅድመ ክፍያ 12,000 (አስራ ሁለት ሺ) የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
  • የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
  • የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
  • ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የባንክ ዋስተና አንሰጣለን።
  • የበለጠ መረጃ ለማግኘት መዝግቡኝን ይጫኑ።
Categories: ,

Description

የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 24 ካሬ ሜትር