የንግድ ሱቅ ዕቁብ 12 (አስራ ሁለት) ካሬ ሜትር

  • የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 12 ካሬ ሜትር
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 24,000 (አያ አራት ሺ) የ አሜሪካን ዶላር
  • ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
  • ክፍያው ማጠናቀቂያ 5 (አምስት) አመት ነው።
  • ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 250 (ሁለት መቶ አምሳ) የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
  • ቅድመ ክፍያ 10,000 (አስር ሺ) የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
  • የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
  • የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
  • ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የኢንሹራንስ ዋስተና አንሰጣለን
Categories: ,

Description

የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 12 ካሬ ሜትር

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የንግድ ሱቅ ዕቁብ 12 (አስራ ሁለት) ካሬ ሜትር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *