የሜዲካል ሴንተር ዕቁብ – Out Patient Psychiatric – 90 ካሬ ሜትር

  • የቤት አይነት የሜዲካል ሴንተር – 90 ካሬ ሜትር
  • ቦታው መሃል አዲስ አበባ
  • የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 180,000 የአሜሪካን ዶላር
  • ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
  • ክፍያው ማጠናቀቂያ 10 (አስር) አመት ነው።
  • ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 1500 የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
  • ቅድመ ክፍያ 27,000 የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
  • ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
  • የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
  • የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
  • ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የባንክ ዋስተና አንሰጣለን።
  • የበለጠ መረጃ ለማግኘት መዝግቡኝን ይጫኑ።
Categories: ,

Description

የቤት አይነት የሜዲካል ሴንተር – 90 ካሬ ሜትር

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የሜዲካል ሴንተር ዕቁብ – Out Patient Psychiatric – 90 ካሬ ሜትር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *