የሜዲካል ሴንተር ዕቁብ – OPD Internal Medicine – 85 ካሬ ሜትር
- የቤት አይነት የሜዲካል ሴንተር – 85 ካሬ ሜትር
- ቦታው መሃል አዲስ አበባ
- የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 170,000 የአሜሪካን ዶላር
- ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
- ክፍያው ማጠናቀቂያ 10 (አስር) አመት ነው።
- ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 1420 የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
- ቅድመ ክፍያ 25,500 የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
- ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
- የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
- የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
- ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የባንክ ዋስተና አንሰጣለን።
- የበለጠ መረጃ ለማግኘት መዝግቡኝን ይጫኑ።
Reviews
There are no reviews yet.