የንግድ ሱቅ ዕቁብ 12 (አስራ ሁለት) ካሬ ሜትር
- የቤት አይነት የንግድ ሱቅ – 12 ካሬ ሜትር
- ቦታው መሃል አዲስ አበባ
- የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 24,000 (አያ አራት ሺ) የ አሜሪካን ዶላር
- ክፍያው የሚከፈለው በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ፣ ክፍያው በሚከፈልበት ወቅት ባለ የንግድ ባንክ የመግዣ ምንዛሬ ተመን ይሆናል።
- ክፍያው ማጠናቀቂያ 5 (አምስት) አመት ነው።
- ክፍያው የሚከፈለው በየወሩ 250 (ሁለት መቶ አምሳ) የአሜሪካን ዶላር ፣ በወቅቱ ብር ምንዛሪ ተመን ይሆናል
- ቅድመ ክፍያ 10,000 (አስር ሺ) የአሜሪካን ዶላር ይከፈላል
- ለአገልግሎት ከጠቅላላው ክፍያ (2%) ሁለት ከመቶ ይከፈላል።
- የቤት ዕቁብ ዕጣ ብቁ ለመሆን በቅድሚያ ክፍያ (30%) ሰላሳ ከመቶ ወይንም ሰላሳ ከመቶ (30%) እስከሚደርስ በየወሩ ክፍያ መከፈል ይኖርበታል።
- የቤቱ ማስረከቢያ ግዜ ፣ ዕቁብ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) አመት ይሆናል።
- ለሚጥሉት ዕቁብ ህጋዊ የኢንሹራንስ ዋስተና አንሰጣለን
Reviews
There are no reviews yet.