የሶፋ ዕቁብ (ዳርሲ ሶፋ) ለአንድ አመት በየወሩ አራት ሺ ሁለት መቶ የሚከፈለበት
- በየወሩ አራት ሺ ሁለት መቶ የሚከፈለበት
- ዕቁቡ የሚወጣው በየወሩ ነው
- ዕጣው የሚወጣው ቴክኖሎጂ በተደገፈ ዘዴ ነው
- ዕቁቡ በአንድ አመት ያልቃል
- የዕቁቡ መለያ – AEE-002
Description
መመሪያ
- ወርሃዊ ክፍያ ያለማቋረጥ በየወሩ መክፈል ግዴታ ነው
- ዕቁቡ ኢንሹራንስ ያለው ዕቁብ ነው
- ለመመዝገቢያና ዋስትና መነሻ የጠቅላላው ዋጋ አንድ ከመቶ(1%) ይከፈላል
Reviews
There are no reviews yet.